አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ። የዛሬው የመጀመሪያ ክፍል እንግዳችን ኮሜዲያን እሸቱ ነው ። በዚህ ዝግጅት ላይ ኮሜዲያን እሸቱ ዶንኪ ቪሌጅን ለመመስረት ወደ ገጠር ቤተሰቡን ጠቅልሎ ለመግባት ዝግጅቱን እንደጨረሰ ያሳወቀበት እና አዘጋጇን አምለሰትን እና ተመልካቾችን በሳቅ ያዝናናበትቆንጆ ቆይታ ነው። ዘወተር አርብ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይጠብቁን ።
एक एपिसोड

प्लेयर एफएम वेब को स्कैन कर रहा है उच्च गुणवत्ता वाले पॉडकास्ट आप के आनंद लेंने के लिए अभी। यह सबसे अच्छा पॉडकास्ट एप्प है और यह Android, iPhone और वेब पर काम करता है। उपकरणों में सदस्यता को सिंक करने के लिए साइनअप करें।